Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ruclips.net/video/f6f_VZwWlXo/видео.html❤❤❤❤
ዳውን ዳውን ዳውን ፕራክ ነባ እሙን 10 በቀበቶ ትገረፍ የሚል ላይክ ያርግ ግስ ነገ እንዳትደግም ፕራክ😂😂😂😂
ሀለትኛአቀልጀ
mabye betam tewodatalhe yena gate ayzohe
ወጥ ረገጣቹ 😢😢😢😢
የኔ ውድ እሙ ሰው ሲደነግጥ ቶሎ ውሀ መስጠት ነው
ነባ እሙን እደምትወዳት አረጋግጠሀል ለሷም ለተመልካችም ለነባ እስኪ ላይክ ይገባዋል እሙ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሸሽ እኮ
ማነው ግን የነባ አለባበስ ደስ የሚለው እውነት ከርጋታው ጋር ሲመቸኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ❤❤
😢ፕራክ ይቅርባችሁ ትዳር እያፈረሰ ነው ቀስ ብሎ ወደ ሞት ይወስዳል ስለዚህ አስቡበት😢😢😢😢
ትክክል አይሰሙም
betam Tikikil
be Tikikel endezih be chekola siramed buzu adega ale. fetarii yitebekachu bicha Fikerachuh des yilal
በጣምይወድሻልግንካሁንብሃላብራክአታድርጊውየውነትሳምሽብራክነውብሉይተውሻል
እኮ ትክክል ናሂና ዉብዬ ተጣሉ አይመኒታም ተጣልተዋል
የእውነት ምርጥ ሰው ነው ደስ የሚለው እንኳን ተኝታ አላገኛት ቶሉ መናገሯ ብዙ ሳይጎዳ መሆኑ ጥሩ ነው ትዳራችሁ የተባረካ ይሁን
ነባየ ትለያለህ የእውነት ምንም አላኮርፍካትም❤❤ ፍቅራችው እስከመጨረሻው ያዝልቅላችው 🙏🙏🙏
ትክክለኛ ፍቅር ❤❤❤
አሜን ❤️ 🙏
እውይ ምስኪን
❤❤❤😂😂😘
ግን አሁንም አለ ባድላይ ???
ነባየ እንዲህ አሰደንግጣህ አልከፋህም ነበር እዳውም እያቀፍህ ፍቅርህን ትገልጵላት ነበር አሁን የት ገባ ያሁሉ ተመለስ እንደበፊቱ
ሱሬን የምወድ ማነው ስነ ስረአቱ
በጣም የዋህ እና ደግ ነው👍✊🏾
አረመኪናም አደጋ መጋለጥም ይመጣል እደዚህ ያለብራክ ቢቀርመልካምነው
ሱሬ ምርጥ ሰዉ❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ልጁ እራሱ እንዴት ነው የደነገጠው ሲያሳዝን
@@MomiBintSeidደምሪኝ ውዴ
ማርያምን ግን ይህፕራክ የሚባል ነገር ቢቀርስ በመንገድላይ ብዙ አደጋ ያጋጥማል ያወም በኢ/ት አሽከርከሪያዎች ተጠንቀቁ። ነባ የኔ ሚስኪን ሲያሳዝን ክስም አለ ❤❤❤
በጣም እነሱማደረጋቸውነው ያያይቱ ግን ሲመጣበድንጋጤ የሆነነገርቢጋጠመውሰ
ግን ትምህርትናምክር ቢሰጡበት የሃይማኖት አባቶች
ሚስኪን ነባ አይዞህ እንደው ይሄ ፕራንክ የሚሉት ነገር ቢቀር 😢😢😢😢
😢 ደምሪኝ ውዴ
ይህ ፕራክ ምንም አይጠቅም ደንግጡ እሩጡ ሲመጣ መኪና አለ መውደቅ አለ ፕራክ ይቅር እምትሉ ላይክ😢
ይኸ ፕራክ ቢቀር ጥሩነው ናሂንና ውብየን ማየት በቂነው ፕራክ ይቅር የምትሉ 👍 በተረፈ እሙየ ክፉ አይካችሁ ታምራላችሁ❤❤❤
ደምሪኝ ዉዴ❤
@@trenshjemal3970 አድርጌሻለሁ ማሬ
በጣም ደነገጠ እኮ መረጋጋት ሁላ አልቻለም በፈጣሪ እንደዚህ አይነት ከባድ ፕራክ አትስሩ። ከልቡ የሚወድሽ ሰዉ በድንገት አመመኝ ስትይዉ ታድያ እንዴት አይደተግጥም መኪና ቢገጨዉስ
ውጭህ ብቻ አይደለም ሸበላ ውስጥህም ንጹህ ልብ ያለህ ሰው ነህ ነባ ❤❤❤
ኡሙ ነባ ላይ ፕራንክ አታብዢ ጥሩ አይደለም ፕራንክ መጨረሻው ገደል ይከታል ይህ ልጅ በድንጋጤ የሆነ ነገር ቢሆንስ በድንጋጤ አስባልት ሲሻገር መኪና ምናምን አለ እኮ ተይ ተይ ፕራንክ ቀንሺ ፍቅራችሁን አደጋ ላይ አጥታይ
የኔ አባት ነባ ድርቅ ብሎ ቀረ ግን በሂወት ላይ ችግር የሚፈጥር ፕራንክ አትጠቀሙ ነባ ትክክል ነው እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤
እንደው ዩትበሮች የምትባሉ ግን በፈጣሪ ልለምናችሁ ለብር ብላችሁ የሞቀ ትዳራችሁን እና የሞቀ ፍቅራችሁን አታፍርሱ😢 በፕራንክ ጉዳይ የሞቀ ትዳር እየፈረሰ ነው ራሳችሁን ለሰይጣን ቦታ እየሰጣችሁ እነደሆነ አስተውሉ😏😏
እሙዬና መባ እግዚአብሔር ፈሸቅራሑን ይባርክላቹ ❤❤❤
መባ😂😂😂😂
@@aregashgabre824😂😂😂 ችኮላ😂😂😂
😁😁
ፈሸቅራሑን😂😂😂 ፍትህ ለአማርኛ ፊደል😂
@@emmaemma1250 🤣🤣🤣🤣🤣 አዎ ፍትህ
የእውነት መባ አሳዘንከኝ እውነት ጥሩ አፍቃሪ ነህ እሙዬ ታድለሸል ግን በሆነው ባልሆነው ፕራንክ አታድርጊው አታስደንግጪው እሺ በተረፈ ፍቅራችውን ፈጣሪ ይባርክላችው❤❤
ወይ ሱሬ ምርጥ ልጅ ነህ እኮ የእሙ አባቶች እና እናቶች አላለም 😅ነባ አይዞህ ዛሬ ተፈትነሃል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ እሙዬ በጣም ነው የምወድሽ በርቺ 🥰
እሙ ወላሂ የልብሽን የዋህነት አይቶ ነው ነባን የሰጠሽ እዳው አይለያችሁ ደስ ብልኛል ወለሂ ፍቅራችሁን ሳይ❤❤❤❤❤❤
ፍቅራቹን እንደ ምድር አሸዋ ያብዛላቹ ውዶችዬ
ነባ ውበቱ አስተሳበቡ በአላህ ይጨምርላችሁ
ጥቁር አዝሙድ ተቃጠል ነባ እሙየን እንዴት እንደሚፈቅራት በዚህ ቪዲዮ አይተናል ጠላት ቁርጥህን ቁረጥ❤
ዛሬማ ቅመም የሆነ አጀንዳ አገኘህ ኤፊ አዝጌ ከትክተው እንግዲው
ሀሀሀሀ ጨጓራው ተቃጠለኮ
@@saranigatu6037ወይ አትሰደቡት ዉዶቼ ሰለሚዉዳቸዉ ነዉ
@@alemdemise1242 እኔ ስቀልድ ነው እንጅ እወደዋለሁ ክትከታውን
❤
💔💔 የሰዉ ልብ ሰበራችሁ እሙ ነዉ ግን ይህ ፕራክ ይቅረ ባችሁ ፌት ቢሆን ባችሁስ ይህ ልጅ በድንጋጤ እራሱን አሚስት ሰዉ አለ እኮሲጀመረ ለባለትዳረ ፕራክ አይሆንም በሚዉድሽ ልክ ተጠላሽ አይመለስም ይቅረብሽ እሙየ
እሙ ምነው ጨከንሽበት ነባ በጣምደንግጥዋል ምስኪን አይዞህ ❤❤❤ ፍቅራቸው ይብዛ ታምራላችሁ ብድራን መልሳለች እሙ
ነባዬ የኔ ጌታ ውይይይ አጀቴን ነው የበላኝ ማርያምን ብቻ ፕራንክ ይቅርባቹ ለፍቅራቹ ስትሉ በናታቹ ይቅርባቹ😢😢
መንገድ ላይ ምን እንደሚገጥም አይታወቅም በደንብ አስባቹበት ቢሆን ጥሩ ነው❤
ትክክል ደምሪኝ እማ
ትክክል በህመም መቀለድ ይከብዳል
ትክክል
ሁላችሁም ፕራንክ ስትሰሩ ለአደጋ የማያጋልጥ ስሩ ፀፀት እዳይፈጠረ በተረፈ በ ጣም እደሚወድሽ አረ ጋግጠሻል ነባ መልካም ሰው ❤
እንደው እህታኝ እስኪ እረጋ በይ መቀልቀልሽን ተይ እስኪ ወንዶቹን አብረውሽ ያሉትን ተመልከች ሰከንበይ ከነሱ ተማሪ ተማሪ
የልቤ
ድንጋጤ መጥፎ ነው መኪና ቢገጨውስ ፀፀቱን አትችይውም እማይሆን ቀልድ አቁሙ❤
በዚህ ሁሉ ዉስጥ መቀየሙን ሳይሆን ለእሙዬ ፍቅሮን ስስቱን ነዉ ያየሆት ነባ እኳንም የእሙዬ ሆንክ ገብቱላታል ፍቅርህ❤️ አገኝታችሆታል🤣👌
በጣም 🤣🤣🥰🥰😭
በጣም ክክክክክክ😅
ትወና ካልሆነ
እኔ ግን አሁን ድረስ አላመኩም የምር😍
@@AgeraAGERE መፉቀራቸዉን ነዉ ያላመንሺዉ?
እሙ የምን ቀላል ነው ማለቴ ሀሳቡ ቀላል ነው ግን ደግሞ ከባድ የሚያደርገው እውጭ ለዛውም ጉዞ ያለው እቤት ውስጥ ችግር የለውም አድራጊው ይቆጣጠራል አንች እንደዛ ስኮኒ ይዞ ነው ተረጋጊ እያለ ያደረገሽ ይሄ ልጅ መኪናስ ቢገባስ ሲደነገጥ ብዙ ተከትሎ የሚመጣ ነገር አለ እናም ተው ተው የሆነ ነገር ቢገጥምሽ ቶሎ የሚደርስልሽ የለም ቢያስ ቦታ ምረጡ ለስራም ቢሆን
ኡሙዩ ሁለተኛ እዳደግሚው ነባ በጣም ምርጥ ባል ነው ሁለተኛ እዳደግሚው ማማየ
እሙ በጣም እሚደብረኝ ባህሪሽ ዝም ብለሽ እምትስቂው ነገርብዙ አትሳቂ ትናቂያለሽ በተረፈ ነባዬ አምላክ ይስጥህ በውነት እውነተኛ አፍቃሪ ነህ
ውይይይይ ነባየ ፀባይህን አይቀይረው የምር አስተያየቱ ብቻ በጣም እንደሚወዳት ያስታውቃል አሁን አሁን እቅፍ አረጋት እሙየ ጥሩ አልሰራሽም ደህናም ሁነሽኮ አልተረጋጋ 😢😢 ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እስከመጀረሻው በደስታ ያኑራችሁ ሀሲድ ምቀኛን ያርቅላችሁ❤❤❤❤
እሙዬ ፕራንክ ብቻ ነው የምታስቡት? እባካችሁ ወጣቶች ናችሁ ሌላ ሃሳብ አፍልቁ። ሌላው እሙ በሆነ ባልሆነ በተለይ ፕራንክሽን ስትሰሪ በከንቱ የእግዚአብሔርን እና የእመቤታችንን ስም አትጥሪ ላንቺ አይታወቅሽም ግን በጣም እየደጋገምሽ ትጠሪያለሽ ይስተካከል።
የናንተን ደስታ ማየት እንደት ደስ ይላል እግዚአብሄር መጨረሻውን ያሳምርላችሁ🙏🏽😊❤️
አሜን ደምሪኝ ውዴ
የእዉነት ይህ ልጅ የዋህ ነዉ የኔ ወዲም ኡፍፍፍፍፍ የእወነት ፍቅር ካይን ላይ ያስታዉቃል ያዝልቅላችሁ
ከእንግዲህ የሚያዝናና ፕራንክ እንጂ የሚያጨናንቅ ፕራንክ በህመም ቀልድ ይቅርባችሁ ለነገሩ በዚሁ የፍቅርህን ልክ ለመፈተን ጥሩ ነው😂
እባክሽ እሙ ፕራንክ እሱን አታድርጊ የብዙ ሰ ህይወት በዚ ጠፍታል ደንግጦ ሲመጣ የሆነ ነገር ቢያጋጥመውስ ሌልው በዚ እንዳይጣላሽ ይቅርብሽ ይህ ጥሩ ልጅ ተንከባከቢው
እመብርሀን አትለያችሁ ውለዱ ክበዱ ገብርኤልን. ከልቤነው።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ነባ አተቀየመት እኔ እራሴ መች ነዉ ነባን ፖራክ አጋ የምታሳ የን ብይ በጉግት እየ ጠበኩ ነበር አተ ካረካት አበጥም ፍቅሬ ብላ በፈጣሪያ ፊትና ባደባይ የተናገረችዉን አተ ግን ፖራክ ነዉ አካት ስለዚ ነዉ አተን ፖራክ ያረገችክ ግን ያተ መገድ ላይ ምን እደሚ ገጥም ነዉ የማስፈራዉ ድንጋጤ
እደዝህ አይነት ይቅርባችሁ የልብ ችግር ቢኑርበትስ ምን ልታደርጉነው ነባይ ምርጥ የፍቅር ሰው ነህ
ደምሪኝ ውዴ
በጣም ነው ምወዳችሁ ግን ረጋ በይ እሙ አትንቀልቀይ እርጋታን ከነባ ተማሪ ሳቅም ለዛ አለው
ጌታ ኢየሱስ በፍቅር ያኑራቹ❤❤❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ፕራክ የሚባል የሰይጣን ሃሳብ ይቅርባችሁ ቆይ አሁን ይሄ ምን ያስተምራል የሱን መውደድ በዚህ አይደለም የምታቂው ማንም የሚያደርገው በድንጋጤ የሚገጥም ብዙ ችግር አለ ይሄንንም እያሰባችሁ አረ እያሰባችሁ የምትሰሩትን እያሰባችሁ
ሱሬም መልካም ሰው ድምቀታቸው ነህ የእሙእና የነቫ ፈጣሪ አምላክ አሁንም ፍቅራቸውን የዘላለም ያርግላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀራም አለይኩም ልጁን እንደዚህ ታደነዝዙት አላችሁ በድንጋጤ ሰልጁ ግን በጣም የዋህ ና ቅን ሰው ነው አላህ ይጨምርልክ እመቤት ሳቅ ቀንሺ
ምንም ደስ አይልም ሲሮጥ በችኳላ መኪነ ቢገጭስ መጸጸቱን አትችይዉም ደሞ ሟረት አደለም ሁላችንም ክፉ አይካችዉ❤❤❤
ተረበሽኩ ዝትይ መኪና እዳይገጨው እጂ ብየ አስቤ ነበረ ተው ግን ደግጦ አንዲ ነገረ ቢሆን ጸጸት ምንም አያረግም
ማሻ አላህ ነባ አስተዋይ ልጅ ነህ በዚሁ ቀጥል መጨረሻችሁን አላህ ያሳምርላችሁ ግን ደግጧል በርታ❤❤
እሙ እና መባ ልምከራችሁ መከባበር ተትልቅነት በዚህ አይነት ቀልድ ድነገተኛ የሚጠረዉን ጸጸቱ አይለቃችሁም ስነንት መልካም ነገር እእየተሰራ ዉጤተታማ መሆን ይቻላልና እግዘብሔርን ማስቀየም ነዉ ነባ አንተ ስመለከትህ በጣም በሳል ነዉ የምትመስለኝ እንደልጅነትህ አይደለም እሙ በጣም የዋህ ነች እና በኑሮ አይቀለድም ሰይጣንም ቀዳዳ ነዉ የሚፈልገዉ ሌላዉ በዚህ አጋጠጣሚ አሰቀያሚ ከልብ የማይወጣ ነገር ልትናሩ ስለምትችሉ ሰዉ ሆኖ መጋጨት አይቀርምና ያ ቢሆን እንኳ በዛን ሰአት አንዱን ክፉ ነገር እያብሰለሰሉ ጥሩ ያልሆነ ገ ነገር ዉሰጥ ሊገባ ስለሚቻል እሙ የእዉነት ነዉ የምመክራችሁ ልጅነት አሁን የለም ባለፈዉ በቀልድ ቤት ወይም ትዳር ሊፈርስ ነበርና ተረሙ
በክሽ አራጋጊዉ ነጋሩን አበክሽ ሰዉ የሚልሽ ነጋር በስሱ ስሚ ምክኘቱም ወድ ልጅ ልቡ አደገኛ ብቸ አደለም እደቺ ለጊዜዉ ምን አስቦ እደቀረበ አተዉቂም ወዶች በጠም ሲበዘ አሰመሰይ ነቸዉ በኋለ ግን ትጎጀለሽ ።ወዶች ልበቸዉ እደ ሚሞሪ ነዉ
እውነት የወደፊት ባልሽ ከሆን ሁለታቹሁም ብራንክ መደራረግ ይቅርባቹከእንደዛ እየሮጠ ሲመጣ አንድ ነገር ቢሆንስ የዘላለም ፀፀት ይሆንብሻል ብድር መላለስ ይቅር ባይ ነኝ በጣም ነው የምወዳቹ መጨረሻቹሁን እግዜር ያሳምርላቹሁ ተባባሪሽንከመሐላቹ አስወጡ።
ይመቻችሁ እሙየ በቀጣይ በሚያዝናና ፕረንክ እንጠብቃለን
እውነት ነባ ምርጥ ሰው ነህ ፍቅር በእርጋታ እንዲህ ሲያስተውል ደስ ይላል ግንፍል የማይል ወንድ የማያኮርፍ ወንድ ጥሩ ነው
ሱሬ የሚባል ሰው ከምር እውነተኛ ሰው ነህ ፈጣሬ ያክብርህ ጓደኛ ማለት እንዲህ ነው❤
ምሲኪነእሙየ ግንፕራክይቅረባችሁለፈቅራችሁጡሩአይደለም ነባግንትግሰተኛነው ሊላቢሆንበጥፊነበርየሚላት
እሙ ፍቅራችሁ ደስ ይላል መባንም ፍቅሩን አየሽ አንችም ያስታውቃል የውስጥሽን መንቀጥቀጥ ግን ፕራንክ ይቅር. በነ ናሂ ተማሩ. እኔ እምጠላው ነገር ቢኖር ፕራንክ እሚባል ነገር
ብድሩን የማይመልስ አይወለድ እሙየ ነባየ ትለያለህ የእውነት ፍቅራችሁ ይብዛ❤❤
እንዴውም ትኩር ብለሽ ብታይው ፍቅርሽን ይገልፅልሻል ያምራል አሱ አሁን አንዳ አንዴ አየት ሲያደርግሽ በጣም ያምርበታል የበዛ መሽኮርመም ደስ አይልም እጆችሽን ወደ ፊትሽ አታወራጭ ፊትሽን አትሸፍኚ ፊትሽ ቆንጆ ነው እጆችሽን በጣም አታወራጭ የሚነገርሽን ደግሞ በመስማት አስተካክይ
ነባዬ እውነት አፍቃሪ ነውእና ፍቅራቹን እንደምደር አሸዋ ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ሲያሳዝን ልጁ እንዴት ነው የደነገጠው
እሙዬ እንደዚህ አይነት ፕራንክ ጥሩ አይደለም በድንጋጤ መኪና ውስጥም ሊከባ ይችላል
በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርከው ሱሬ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምርጥ እውነተኛ ጓደኛ ነህ ዘመንህ ይባረክ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ "የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው" ኢትዬጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
ውይይይይይይ እንዲህ ያለ ፕራንክ ጥሩ አደለም። መንገድ ላይ የሆነ ነገር ቢሆንስ?? በጣም አስጨነቃችሁን እኮ። በጣምአስጨነቃችሁንእኮ።በሉ በሚያዝናና ፕራንክ ካሱን። በተረፈ እንወዳችኋለን ሁላችሁንም።❤❤❤❤❤❤❤❤
ነባዬ እናመሰግናለን እሙን ውድድድድድ ስለምታረጋት እሙ እራስሽ ፕራንክ ሰርተሽ ተጨነቅሽ የኔ ቡቡ እኮ ነሽ ❤❤❤❤❤
እዉነት ነባ መልካም ሰዉ ነህ እሙ ግን ፕራንክ ይቅርባችሁ እንዳትቀያየሙ
ማሪያምን አሳዝኖኝ ላዝን አልኩና ሳቄ አሸነፈኝ 😂😂😂😂😂😂ነባዬ አይዞህ አንተም አሰለቅሰሀታል እሙዬ የኔ እሩሩ ፍቅር ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤
እሙ በጣም ጥሩ ያለሆነ ስራ ነዉ የምትሰሩት እሙ በትዳር ጨዋታ ጥሩ አይደለም ባሕላችንም አይደለም አንተም አንቺም እንዲህ አይነት ጨዋታ በጣም ጥሩ አይደለም እሙ ትዳር ቀልድ አይደለም
እስኪ እንየው ወንዶችኮ ይናደዳሉ ብዙዎቹ ጥንዶች ላይ ስላየሁ ነው😊
እኔ እሙዬ እወድሻለሁ ነገር ግን ይሄ ፖራንክ ግን አልወደውም እንዳያጠላችሁ ሌላ ነገር ቁም ነገር ያለው ብትሰሩ
ማነው እደኔ የሙን ሠላምታን የሚወድ ፈጣሪ አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤
እሙየ የኔውድ እዳትቀይሚኝ እምነትሽን በጣም ስለምወድልኝ ማርያምን ስትይ ስለዚሕ ከላይ የለበሽው ትንሽ ቅር ያስብላል በእኛ እምነት ታውቂያለሽ ሴትልጂ እንደት አለባበስ እንዳለባት ላንች አልነግርሽም የኔ የዋሕ 😍😍😍 ሱራሴል በማርያም ስወድሕ እርጋታሕ የኔወድም በስመአብ
ፈጣሪ እሥከመጨረሻዉ ያሣምረላችሁደሥ ትላላችሁ ቅን ነዉ ነባ የምር😍😍
አሜን አሜን አሜን የስራቸውን ይስጣቸው አደንዝዘው አስቀሩት በከባዱ በድሩን መመለስ አለበት
ልጁ የዋህነቷን አይቶ ሰቶሻል ፈጣሪ ይጨምረላችሁ ግን ብራንክ ይቅር ደንግጦ ችግር ቢገጥመዉሰ የሆነ ነገር ሰሰሩ አሰባችሁበት😥
ወይ ሱሬነባ የምር የእዉነት ሰዉ ነህ ❤
😂😂😂😂
እሙእኔ ልምክርሽ እሄልጅ በፍፁም አይሆንሽም ምክንያቱም ደግሞ ያስታውቃል
እሙ እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርክልሽ ፣ጓድኛችሁ ምርጥ ልጅ ነው እናንተን ለማዋደድ የሚደርገው ጥርት ደስ ስል መልካም ሰው
እሙየ የኔ ሳቄታ ከምወድሸ ከምትወጅ ሰው እንደዚ ሁነሸ ሰላየሁሸ እንዴት ደሰ እንዳለኝ አትጠይቅኝ ፈጣሪ ያዝልቅላቹ
ወይኔ ነባ እሙው ፈቅር አሰያዛችውን ፓራከ እማ አይቀርም ግን በሜያሰድነግጥ መሆኑው ይር እጀይ ፓራከ አይቅር የምትሎው በላይከ አሳዬኝ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
አዎ ይቅር ደምሪኝ ውዴ
ስንት የሚያምር ጊዚ አሳለፋች እሙ ነባየ አሁንም በዚሁ አይነት ያኑራች
የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤ፍቅራቹን ያብዛልን
ደምሪኝ እማ
ኡሙዬ ከሱ በለይ አቺ ኡኩነሺ የሲጨነኪሺን ወይኔ በጠሚ ፈሪተሺ ተቀጠቀጥሺ አይለየቹ❤❤❤
ወይ እሙ ፍቅቅ ብለሽ የለ አቀጠቀጠሽ እኮ😂😂😂ፍቅራችሁን ያብዛው❤🎉🎉🎉
ሱሬን ዼጥሮስ ብየዋለሁ🤣😂🤣መንገድ ላይ አንድ ነገር ቢሆን የለሁበትም አላለም reaktionኑን ሰምቶ…😀የዚህን ፋቅር መጨረሻውን ያሳየን በመልካም!!if its for real his reaktion is absolutly on point!!
ሰላም እሙ ፍቅራችሁ ደስ ይላል ነገር ግን ካሁኑ ፕራክ አታብዙ ቡዙ ፍቅርም ትዳርም እሚቆየው ስትከባበሩ ነው ካጠፋሁ ይቅርታ ከልምደ አፃር ነው እኔ ከባሌጋ 17 አመት ሆነን ተደማምጠን ተቻችለን ተከባብረን እስካሁን አለን ክብር ለፈጣሪ❤❤
❤❤❤
ሠብስክራይብ አርጊኝ እህት💝
አላጠፍሺም የህትነት ምክር ነው የውነት ጎደኛዋ ከሆነ ማቆም አለባቼው ፕራክ ነገ አንድ አጣልቶቼው ፕራክ ነው ቢላቼውስ ያውም ብዙ ምቀኛ እያላቼው ፍቅር ቆሚም አይደለም ከወዲሁ ቢጠነቀቁ ደስ ይለኛል አልፈው አልፈው በስራ ኮስተር ያለ ነገር ቢሰሩ ጥሩ ነውፕራን ለአበሻ አይሆንም
ይህ ፕራክ የሚባል ነገር በጣም ይደብራል ሰው በድንጋጤ ምን እንደሚፈጠር አታውም በጣም ነው የምጠላው ምነው ቢቀርስ ምነው ሸዋ ደስአይልም
ልቡ ሲመታ ታየኝ ማርያምን ወይኔ እሙ ታድለሽ ❤❤❤❤❤❤❤
ደምሪኝ❤❤
የልጁ እርጋታ ደስ ሲል ❤ያቺ ዝብሎ. መሳቅ😂 ምን ይሉታል በሚያስቅም. በማስቅም 😂 ዝብላ የምትስቅ. ሴት ጥሩ አደለም መቼም አይከፈልበትም ብለሽ ነው😂 ጋደኛሽ ስርሴ. ነው መሳቅ ያለበት ቦታ ይስቃል😂 አቺ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤔👩❤️👨👈💞
ኡሙየ፣ ነባ ሁለት ጥንዶች 😂😂😂😂 ገና ሳላያችሁ የምስቀው ነገርስ😅😅😅
እሙ ፕራንክ ነው የሚባለው ፕራክ አይባልም። በእንግሊዘኛ ደግሞ prank ይባላል።
ሱራይ መልካም ወንድም ነህ የስዉ ዘር እግዚአብሔርአይለያችሁ በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እመቤት እባክሽ በሆነው ባልሆነዉ አትሳቂ በጣም ነው የሚያናድደው እንዴዬዬዬዬ ይሄን ያህል ማካበድ ፈልገሽ ፕራንክ ላድርግ ያልሺው እንደዛሬ ለዛሽን አጥተሽ አታውቂም
በጣም ያሳዝናል እደዝ አይነት ብራክ ይቂርብሽ አሙዬ
አር እንደዉ በፈጠራችሁ ከትዳራች እና ከፍቅረኛችሁ ባይሆን እርቃችሁ ፕራንክ አድርጉ ጥሩ አይደለም ነገ የሆነ ነገር ገጥሞችሁ ድረሱልን ብትሉ ማንም አይሰማችሁም
ነባ በጣም ደግጣን እሙዬ ነባ የእውነት ይመድሻን መጨረሻቹን ያማረ ያርግላቹ አላህ❤❤❤❤
እባካቹ እስዋ ምስኪን ናት እንደዚህ አታድርጉ ይህ ጥሩ ልጅ ስንት ግዜ ይደንግጥ ይቅርብሽ
ውይ የኔ ጌታ እንኳንም ወደድካት❤❤❤ በናታችሁ ስወዳችሁ የማይሆን ብራንክ ጥሩ አይደለም አደጋ አለው ተዉ ተው❤❤❤ደንግጫለሁ
ውይ እውነትም ይወዳታል አሳዘነኝ ዝም አለ ሚስኪን እደኔ ባል ነው አለሀምዲሊላህ የኔውም ተራርቀንኳን ይከው 6 አመታችን ሁለየም አብረን እዳለን ነው የሚሠማኝ አላህ በሰላም እዲያገነኘን ደአ አርጉልኝ የልጆቸ አባት እወደሀለሁ
እውነቱን ነው በህመም እንኳን ለሚወዱት ለጠላትም አትመኙ ልጁ አንድ ነገር ቢሆንስ ኖሮ
ruclips.net/video/f6f_VZwWlXo/видео.html❤❤❤❤
ዳውን ዳውን ዳውን ፕራክ ነባ እሙን 10 በቀበቶ ትገረፍ የሚል ላይክ ያርግ ግስ ነገ እንዳትደግም ፕራክ😂😂😂😂
ሀለትኛአቀልጀ
mabye betam tewodatalhe yena gate ayzohe
ወጥ ረገጣቹ 😢😢😢😢
የኔ ውድ እሙ ሰው ሲደነግጥ ቶሎ ውሀ መስጠት ነው
ነባ እሙን እደምትወዳት አረጋግጠሀል ለሷም ለተመልካችም ለነባ እስኪ ላይክ ይገባዋል እሙ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሸሽ እኮ
ማነው ግን የነባ አለባበስ ደስ የሚለው እውነት ከርጋታው ጋር ሲመቸኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ❤❤
😢ፕራክ ይቅርባችሁ ትዳር እያፈረሰ ነው ቀስ ብሎ ወደ ሞት ይወስዳል ስለዚህ አስቡበት😢😢😢😢
ትክክል አይሰሙም
betam Tikikil
be Tikikel endezih be chekola siramed buzu adega ale. fetarii yitebekachu bicha Fikerachuh des yilal
በጣምይወድሻልግንካሁንብሃላብራክአታድርጊው
የውነትሳምሽብራክነውብሉይተውሻል
እኮ ትክክል ናሂና ዉብዬ ተጣሉ አይመኒታም ተጣልተዋል
የእውነት ምርጥ ሰው ነው ደስ የሚለው እንኳን ተኝታ አላገኛት ቶሉ መናገሯ ብዙ ሳይጎዳ መሆኑ ጥሩ ነው ትዳራችሁ የተባረካ ይሁን
ነባየ ትለያለህ የእውነት ምንም አላኮርፍካትም❤❤ ፍቅራችው እስከመጨረሻው ያዝልቅላችው 🙏🙏🙏
ትክክለኛ ፍቅር ❤❤❤
አሜን ❤️ 🙏
እውይ ምስኪን
❤❤❤😂😂😘
ግን አሁንም አለ ባድላይ ???
ነባየ እንዲህ አሰደንግጣህ አልከፋህም ነበር እዳውም እያቀፍህ ፍቅርህን ትገልጵላት ነበር አሁን የት ገባ ያሁሉ ተመለስ እንደበፊቱ
ሱሬን የምወድ ማነው ስነ ስረአቱ
በጣም የዋህ እና ደግ ነው👍✊🏾
አረመኪናም አደጋ መጋለጥም ይመጣል እደዚህ ያለብራክ ቢቀርመልካምነው
ሱሬ ምርጥ ሰዉ❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ልጁ እራሱ እንዴት ነው የደነገጠው ሲያሳዝን
@@MomiBintSeidደምሪኝ ውዴ
ማርያምን ግን ይህፕራክ የሚባል ነገር ቢቀርስ በመንገድላይ ብዙ አደጋ ያጋጥማል ያወም በኢ/ት አሽከርከሪያዎች ተጠንቀቁ። ነባ የኔ ሚስኪን ሲያሳዝን ክስም አለ ❤❤❤
በጣም እነሱማደረጋቸውነው ያያይቱ ግን ሲመጣበድንጋጤ የሆነነገርቢጋጠመውሰ
ግን ትምህርትናምክር ቢሰጡበት የሃይማኖት አባቶች
ሚስኪን ነባ አይዞህ እንደው ይሄ ፕራንክ የሚሉት ነገር ቢቀር 😢😢😢😢
😢 ደምሪኝ ውዴ
ይህ ፕራክ ምንም አይጠቅም ደንግጡ እሩጡ ሲመጣ መኪና አለ መውደቅ አለ ፕራክ ይቅር እምትሉ ላይክ😢
ይኸ ፕራክ ቢቀር ጥሩነው ናሂንና ውብየን ማየት በቂነው ፕራክ ይቅር የምትሉ 👍
በተረፈ እሙየ ክፉ አይካችሁ ታምራላችሁ❤❤❤
ደምሪኝ ዉዴ❤
@@trenshjemal3970 አድርጌሻለሁ ማሬ
በጣም ደነገጠ እኮ መረጋጋት ሁላ አልቻለም በፈጣሪ እንደዚህ አይነት ከባድ ፕራክ አትስሩ። ከልቡ የሚወድሽ ሰዉ በድንገት አመመኝ ስትይዉ ታድያ እንዴት አይደተግጥም መኪና ቢገጨዉስ
ውጭህ ብቻ አይደለም ሸበላ ውስጥህም ንጹህ ልብ ያለህ ሰው ነህ ነባ ❤❤❤
ኡሙ ነባ ላይ ፕራንክ አታብዢ ጥሩ አይደለም ፕራንክ መጨረሻው ገደል ይከታል ይህ ልጅ በድንጋጤ የሆነ ነገር ቢሆንስ በድንጋጤ አስባልት ሲሻገር መኪና ምናምን አለ እኮ ተይ ተይ ፕራንክ ቀንሺ ፍቅራችሁን አደጋ ላይ አጥታይ
የኔ አባት ነባ ድርቅ ብሎ ቀረ ግን በሂወት ላይ ችግር የሚፈጥር ፕራንክ አትጠቀሙ ነባ ትክክል ነው እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤
እንደው ዩትበሮች የምትባሉ ግን በፈጣሪ ልለምናችሁ ለብር ብላችሁ የሞቀ ትዳራችሁን እና የሞቀ ፍቅራችሁን አታፍርሱ😢 በፕራንክ ጉዳይ የሞቀ ትዳር እየፈረሰ ነው ራሳችሁን ለሰይጣን ቦታ እየሰጣችሁ እነደሆነ አስተውሉ😏😏
እሙዬና መባ እግዚአብሔር ፈሸቅራሑን ይባርክላቹ ❤❤❤
መባ😂😂😂😂
@@aregashgabre824😂😂😂 ችኮላ😂😂😂
😁😁
ፈሸቅራሑን😂😂😂 ፍትህ ለአማርኛ ፊደል😂
@@emmaemma1250 🤣🤣🤣🤣🤣 አዎ ፍትህ
የእውነት መባ አሳዘንከኝ እውነት ጥሩ አፍቃሪ ነህ እሙዬ ታድለሸል ግን በሆነው ባልሆነው ፕራንክ አታድርጊው አታስደንግጪው እሺ በተረፈ ፍቅራችውን ፈጣሪ ይባርክላችው❤❤
ወይ ሱሬ ምርጥ ልጅ ነህ እኮ የእሙ አባቶች እና እናቶች አላለም 😅ነባ አይዞህ ዛሬ ተፈትነሃል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ እሙዬ በጣም ነው የምወድሽ በርቺ 🥰
እሙ ወላሂ የልብሽን የዋህነት አይቶ ነው ነባን የሰጠሽ እዳው አይለያችሁ ደስ ብልኛል ወለሂ ፍቅራችሁን ሳይ❤❤❤❤❤❤
ፍቅራቹን እንደ ምድር አሸዋ ያብዛላቹ ውዶችዬ
ነባ ውበቱ አስተሳበቡ በአላህ ይጨምርላችሁ
ጥቁር አዝሙድ ተቃጠል ነባ እሙየን እንዴት እንደሚፈቅራት በዚህ ቪዲዮ አይተናል ጠላት ቁርጥህን ቁረጥ❤
ዛሬማ ቅመም የሆነ አጀንዳ አገኘህ ኤፊ አዝጌ ከትክተው እንግዲው
ሀሀሀሀ ጨጓራው ተቃጠለኮ
@@saranigatu6037ወይ አትሰደቡት ዉዶቼ ሰለሚዉዳቸዉ ነዉ
@@alemdemise1242 እኔ ስቀልድ ነው እንጅ እወደዋለሁ ክትከታውን
❤
💔💔 የሰዉ ልብ ሰበራችሁ እሙ ነዉ ግን ይህ ፕራክ ይቅረ ባችሁ ፌት ቢሆን ባችሁስ ይህ ልጅ በድንጋጤ እራሱን አሚስት ሰዉ አለ እኮ
ሲጀመረ ለባለትዳረ ፕራክ አይሆንም በሚዉድሽ ልክ ተጠላሽ አይመለስም ይቅረብሽ እሙየ
እሙ ምነው ጨከንሽበት ነባ በጣምደንግጥዋል ምስኪን አይዞህ ❤❤❤ ፍቅራቸው ይብዛ ታምራላችሁ ብድራን መልሳለች እሙ
ነባዬ የኔ ጌታ ውይይይ አጀቴን ነው የበላኝ ማርያምን ብቻ ፕራንክ ይቅርባቹ ለፍቅራቹ ስትሉ በናታቹ ይቅርባቹ😢😢
መንገድ ላይ ምን እንደሚገጥም አይታወቅም በደንብ አስባቹበት ቢሆን ጥሩ ነው❤
ትክክል ደምሪኝ እማ
ትክክል በህመም መቀለድ ይከብዳል
ትክክል
ሁላችሁም ፕራንክ ስትሰሩ ለአደጋ የማያጋልጥ ስሩ ፀፀት እዳይፈጠረ በተረፈ በ ጣም እደሚወድሽ አረ ጋግጠሻል ነባ መልካም ሰው ❤
እንደው እህታኝ እስኪ እረጋ በይ መቀልቀልሽን ተይ እስኪ ወንዶቹን አብረውሽ ያሉትን ተመልከች ሰከንበይ ከነሱ ተማሪ ተማሪ
የልቤ
ድንጋጤ መጥፎ ነው መኪና ቢገጨውስ ፀፀቱን አትችይውም እማይሆን ቀልድ አቁሙ❤
በዚህ ሁሉ ዉስጥ መቀየሙን ሳይሆን ለእሙዬ ፍቅሮን ስስቱን ነዉ ያየሆት ነባ እኳንም የእሙዬ ሆንክ ገብቱላታል ፍቅርህ❤️ አገኝታችሆታል🤣👌
በጣም 🤣🤣🥰🥰😭
በጣም ክክክክክክ😅
ትወና ካልሆነ
እኔ ግን አሁን ድረስ አላመኩም የምር😍
@@AgeraAGERE መፉቀራቸዉን ነዉ ያላመንሺዉ?
እሙ የምን ቀላል ነው ማለቴ ሀሳቡ ቀላል ነው ግን ደግሞ ከባድ የሚያደርገው እውጭ ለዛውም ጉዞ ያለው እቤት ውስጥ ችግር የለውም አድራጊው ይቆጣጠራል አንች እንደዛ ስኮኒ ይዞ ነው ተረጋጊ እያለ ያደረገሽ ይሄ ልጅ መኪናስ ቢገባስ ሲደነገጥ ብዙ ተከትሎ የሚመጣ ነገር አለ እናም
ተው ተው የሆነ ነገር ቢገጥምሽ ቶሎ የሚደርስልሽ የለም ቢያስ ቦታ ምረጡ ለስራም ቢሆን
ኡሙዩ ሁለተኛ እዳደግሚው ነባ በጣም ምርጥ ባል ነው ሁለተኛ እዳደግሚው ማማየ
እሙ በጣም እሚደብረኝ ባህሪሽ ዝም ብለሽ እምትስቂው ነገር
ብዙ አትሳቂ ትናቂያለሽ
በተረፈ ነባዬ አምላክ ይስጥህ በውነት እውነተኛ አፍቃሪ ነህ
ውይይይይ ነባየ ፀባይህን አይቀይረው የምር አስተያየቱ ብቻ በጣም እንደሚወዳት ያስታውቃል አሁን አሁን እቅፍ አረጋት እሙየ ጥሩ አልሰራሽም ደህናም ሁነሽኮ አልተረጋጋ 😢😢 ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እስከመጀረሻው በደስታ ያኑራችሁ ሀሲድ ምቀኛን ያርቅላችሁ❤❤❤❤
እሙዬ ፕራንክ ብቻ ነው የምታስቡት? እባካችሁ ወጣቶች ናችሁ ሌላ ሃሳብ አፍልቁ። ሌላው እሙ በሆነ ባልሆነ በተለይ ፕራንክሽን ስትሰሪ በከንቱ የእግዚአብሔርን እና የእመቤታችንን ስም አትጥሪ ላንቺ አይታወቅሽም ግን በጣም እየደጋገምሽ ትጠሪያለሽ ይስተካከል።
የናንተን ደስታ ማየት እንደት ደስ ይላል እግዚአብሄር መጨረሻውን ያሳምርላችሁ🙏🏽😊❤️
አሜን ደምሪኝ ውዴ
የእዉነት ይህ ልጅ የዋህ ነዉ የኔ ወዲም ኡፍፍፍፍፍ የእወነት ፍቅር ካይን ላይ ያስታዉቃል ያዝልቅላችሁ
ከእንግዲህ የሚያዝናና ፕራንክ እንጂ የሚያጨናንቅ ፕራንክ በህመም ቀልድ ይቅርባችሁ ለነገሩ በዚሁ የፍቅርህን ልክ ለመፈተን ጥሩ ነው😂
እባክሽ እሙ ፕራንክ እሱን አታድርጊ የብዙ ሰ ህይወት በዚ ጠፍታል ደንግጦ ሲመጣ የሆነ ነገር ቢያጋጥመውስ ሌልው በዚ እንዳይጣላሽ ይቅርብሽ ይህ ጥሩ ልጅ ተንከባከቢው
እመብርሀን አትለያችሁ ውለዱ ክበዱ ገብርኤልን. ከልቤነው።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ነባ አተቀየመት እኔ እራሴ መች ነዉ ነባን ፖራክ አጋ የምታሳ የን ብይ በጉግት እየ ጠበኩ ነበር አተ ካረካት አበጥም ፍቅሬ ብላ በፈጣሪያ ፊትና ባደባይ የተናገረችዉን አተ ግን ፖራክ ነዉ አካት ስለዚ ነዉ አተን ፖራክ ያረገችክ ግን ያተ መገድ ላይ ምን እደሚ ገጥም ነዉ የማስፈራዉ ድንጋጤ
እደዝህ አይነት ይቅርባችሁ የልብ ችግር ቢኑርበትስ ምን ልታደርጉነው ነባይ ምርጥ የፍቅር ሰው ነህ
ደምሪኝ ውዴ
በጣም ነው ምወዳችሁ ግን ረጋ በይ እሙ አትንቀልቀይ እርጋታን ከነባ ተማሪ ሳቅም ለዛ አለው
ጌታ ኢየሱስ በፍቅር ያኑራቹ❤❤❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ፕራክ የሚባል የሰይጣን ሃሳብ ይቅርባችሁ ቆይ አሁን ይሄ ምን ያስተምራል የሱን መውደድ በዚህ አይደለም የምታቂው ማንም የሚያደርገው በድንጋጤ የሚገጥም ብዙ ችግር አለ ይሄንንም እያሰባችሁ አረ እያሰባችሁ የምትሰሩትን እያሰባችሁ
ሱሬም መልካም ሰው ድምቀታቸው ነህ የእሙእና የነቫ ፈጣሪ አምላክ አሁንም ፍቅራቸውን የዘላለም ያርግላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀራም አለይኩም ልጁን እንደዚህ ታደነዝዙት አላችሁ በድንጋጤ ሰልጁ ግን በጣም የዋህ ና ቅን ሰው ነው አላህ ይጨምርልክ እመቤት ሳቅ ቀንሺ
ምንም ደስ አይልም ሲሮጥ በችኳላ መኪነ ቢገጭስ መጸጸቱን አትችይዉም ደሞ ሟረት አደለም ሁላችንም ክፉ አይካችዉ❤❤❤
ተረበሽኩ ዝትይ መኪና እዳይገጨው እጂ ብየ አስቤ ነበረ ተው ግን ደግጦ አንዲ ነገረ ቢሆን ጸጸት ምንም አያረግም
ማሻ አላህ ነባ አስተዋይ ልጅ ነህ በዚሁ ቀጥል መጨረሻችሁን አላህ ያሳምርላችሁ ግን ደግጧል በርታ❤❤
እሙ እና መባ ልምከራችሁ መከባበር ተትልቅነት በዚህ አይነት ቀልድ ድነገተኛ የሚጠረዉን ጸጸቱ አይለቃችሁም ስነንት መልካም ነገር እእየተሰራ ዉጤተታማ መሆን ይቻላልና እግዘብሔርን ማስቀየም ነዉ ነባ አንተ ስመለከትህ በጣም በሳል ነዉ የምትመስለኝ እንደልጅነትህ አይደለም እሙ በጣም የዋህ ነች እና በኑሮ አይቀለድም ሰይጣንም ቀዳዳ ነዉ የሚፈልገዉ ሌላዉ በዚህ አጋጠጣሚ አሰቀያሚ ከልብ የማይወጣ ነገር ልትናሩ ስለምትችሉ ሰዉ ሆኖ መጋጨት አይቀርምና ያ ቢሆን እንኳ በዛን ሰአት አንዱን ክፉ ነገር እያብሰለሰሉ ጥሩ ያልሆነ ገ ነገር ዉሰጥ ሊገባ ስለሚቻል እሙ የእዉነት ነዉ የምመክራችሁ ልጅነት አሁን የለም ባለፈዉ በቀልድ ቤት ወይም ትዳር ሊፈርስ ነበርና ተረሙ
በክሽ አራጋጊዉ ነጋሩን አበክሽ ሰዉ የሚልሽ ነጋር በስሱ ስሚ ምክኘቱም ወድ ልጅ ልቡ አደገኛ ብቸ አደለም እደቺ ለጊዜዉ ምን አስቦ እደቀረበ አተዉቂም ወዶች በጠም ሲበዘ አሰመሰይ ነቸዉ በኋለ ግን ትጎጀለሽ ።ወዶች ልበቸዉ እደ ሚሞሪ ነዉ
እውነት የወደፊት ባልሽ ከሆን ሁለታቹሁም ብራንክ መደራረግ ይቅርባቹ
ከእንደዛ እየሮጠ ሲመጣ አንድ ነገር ቢሆንስ የዘላለም ፀፀት ይሆንብሻል ብድር መላለስ ይቅር ባይ ነኝ በጣም ነው የምወዳቹ መጨረሻቹሁን እግዜር ያሳምርላቹሁ ተባባሪሽን
ከመሐላቹ አስወጡ።
ይመቻችሁ እሙየ በቀጣይ በሚያዝናና ፕረንክ እንጠብቃለን
እውነት ነባ ምርጥ ሰው ነህ ፍቅር በእርጋታ እንዲህ ሲያስተውል ደስ ይላል ግንፍል የማይል ወንድ የማያኮርፍ ወንድ ጥሩ ነው
ሱሬ የሚባል ሰው ከምር እውነተኛ ሰው ነህ ፈጣሬ ያክብርህ ጓደኛ ማለት እንዲህ ነው❤
ምሲኪነእሙየ ግንፕራክይቅረባችሁለፈቅራችሁጡሩአይደለም ነባግንትግሰተኛነው ሊላቢሆንበጥፊነበርየሚላት
እሙ ፍቅራችሁ ደስ ይላል መባንም ፍቅሩን አየሽ አንችም ያስታውቃል የውስጥሽን መንቀጥቀጥ ግን ፕራንክ ይቅር. በነ ናሂ ተማሩ. እኔ እምጠላው ነገር ቢኖር ፕራንክ እሚባል ነገር
ብድሩን የማይመልስ አይወለድ እሙየ ነባየ ትለያለህ የእውነት ፍቅራችሁ ይብዛ❤❤
እንዴውም ትኩር ብለሽ ብታይው ፍቅርሽን ይገልፅልሻል ያምራል አሱ አሁን አንዳ አንዴ አየት ሲያደርግሽ በጣም ያምርበታል የበዛ መሽኮርመም ደስ አይልም እጆችሽን ወደ ፊትሽ አታወራጭ ፊትሽን አትሸፍኚ ፊትሽ ቆንጆ ነው እጆችሽን በጣም አታወራጭ የሚነገርሽን ደግሞ በመስማት አስተካክይ
ነባዬ እውነት አፍቃሪ ነውእና ፍቅራቹን እንደምደር አሸዋ ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ሲያሳዝን ልጁ እንዴት ነው የደነገጠው
እሙዬ እንደዚህ አይነት ፕራንክ ጥሩ አይደለም በድንጋጤ መኪና ውስጥም ሊከባ ይችላል
በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርከው ሱሬ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምርጥ እውነተኛ ጓደኛ ነህ ዘመንህ ይባረክ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ "የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው" ኢትዬጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
ውይይይይይይ እንዲህ ያለ ፕራንክ ጥሩ አደለም። መንገድ ላይ የሆነ ነገር ቢሆንስ?? በጣም አስጨነቃችሁን እኮ። በጣምአስጨነቃችሁንእኮ።በሉ በሚያዝናና ፕራንክ ካሱን። በተረፈ እንወዳችኋለን ሁላችሁንም።❤❤❤❤❤❤❤❤
ነባዬ እናመሰግናለን እሙን ውድድድድድ ስለምታረጋት እሙ እራስሽ ፕራንክ ሰርተሽ ተጨነቅሽ የኔ ቡቡ እኮ ነሽ ❤❤❤❤❤
እዉነት ነባ መልካም ሰዉ ነህ እሙ ግን ፕራንክ ይቅርባችሁ እንዳትቀያየሙ
ማሪያምን አሳዝኖኝ ላዝን አልኩና ሳቄ አሸነፈኝ 😂😂😂😂😂😂ነባዬ አይዞህ አንተም አሰለቅሰሀታል እሙዬ የኔ እሩሩ ፍቅር ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤
እሙ በጣም ጥሩ ያለሆነ ስራ ነዉ የምትሰሩት እሙ በትዳር ጨዋታ ጥሩ አይደለም ባሕላችንም አይደለም አንተም አንቺም እንዲህ አይነት ጨዋታ በጣም ጥሩ አይደለም እሙ ትዳር ቀልድ አይደለም
እስኪ እንየው ወንዶችኮ ይናደዳሉ ብዙዎቹ ጥንዶች ላይ ስላየሁ ነው😊
እኔ እሙዬ እወድሻለሁ ነገር ግን ይሄ ፖራንክ ግን አልወደውም እንዳያጠላችሁ ሌላ ነገር ቁም ነገር ያለው ብትሰሩ
ማነው እደኔ የሙን ሠላምታን የሚወድ ፈጣሪ አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤
እሙየ የኔውድ እዳትቀይሚኝ እምነትሽን በጣም ስለምወድልኝ ማርያምን ስትይ ስለዚሕ ከላይ የለበሽው ትንሽ ቅር ያስብላል በእኛ እምነት ታውቂያለሽ ሴትልጂ እንደት አለባበስ እንዳለባት ላንች አልነግርሽም የኔ የዋሕ 😍😍😍 ሱራሴል በማርያም ስወድሕ እርጋታሕ የኔወድም በስመአብ
ፈጣሪ እሥከመጨረሻዉ ያሣምረላችሁደሥ ትላላችሁ ቅን ነዉ ነባ የምር😍😍
አሜን አሜን አሜን የስራቸውን ይስጣቸው አደንዝዘው አስቀሩት በከባዱ በድሩን መመለስ አለበት
ልጁ የዋህነቷን አይቶ ሰቶሻል ፈጣሪ ይጨምረላችሁ ግን ብራንክ ይቅር ደንግጦ ችግር ቢገጥመዉሰ የሆነ ነገር ሰሰሩ አሰባችሁበት😥
ወይ ሱሬ
ነባ የምር የእዉነት ሰዉ ነህ ❤
😂😂😂😂
ደምሪኝ ውዴ
እሙእኔ ልምክርሽ እሄልጅ በፍፁም አይሆንሽም ምክንያቱም ደግሞ ያስታውቃል
እሙ እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርክልሽ ፣ጓድኛችሁ ምርጥ ልጅ ነው እናንተን ለማዋደድ የሚደርገው ጥርት ደስ ስል መልካም ሰው
እሙየ የኔ ሳቄታ ከምወድሸ ከምትወጅ ሰው እንደዚ ሁነሸ ሰላየሁሸ እንዴት ደሰ እንዳለኝ አትጠይቅኝ ፈጣሪ ያዝልቅላቹ
ወይኔ ነባ እሙው ፈቅር አሰያዛችውን ፓራከ እማ አይቀርም ግን በሜያሰድነግጥ መሆኑው ይር እጀይ ፓራከ አይቅር የምትሎው በላይከ አሳዬኝ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
አዎ ይቅር ደምሪኝ ውዴ
ስንት የሚያምር ጊዚ አሳለፋች እሙ ነባየ አሁንም በዚሁ አይነት ያኑራች
የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤ፍቅራቹን ያብዛልን
ደምሪኝ እማ
ኡሙዬ ከሱ በለይ አቺ ኡኩነሺ የሲጨነኪሺን ወይኔ በጠሚ ፈሪተሺ ተቀጠቀጥሺ አይለየቹ❤❤❤
ወይ እሙ ፍቅቅ ብለሽ የለ አቀጠቀጠሽ እኮ😂😂😂ፍቅራችሁን ያብዛው❤🎉🎉🎉
ሱሬን ዼጥሮስ ብየዋለሁ🤣😂🤣መንገድ ላይ አንድ ነገር ቢሆን የለሁበትም አላለም reaktionኑን ሰምቶ…😀የዚህን ፋቅር መጨረሻውን ያሳየን በመልካም!!if its for real his reaktion is absolutly on point!!
ሰላም እሙ ፍቅራችሁ ደስ ይላል ነገር ግን ካሁኑ ፕራክ አታብዙ ቡዙ ፍቅርም ትዳርም እሚቆየው ስትከባበሩ ነው ካጠፋሁ ይቅርታ ከልምደ አፃር ነው እኔ ከባሌጋ 17 አመት ሆነን ተደማምጠን ተቻችለን ተከባብረን እስካሁን አለን ክብር ለፈጣሪ❤❤
❤❤❤
ሠብስክራይብ አርጊኝ እህት💝
አላጠፍሺም የህትነት ምክር ነው የውነት ጎደኛዋ ከሆነ ማቆም አለባቼው ፕራክ ነገ አንድ አጣልቶቼው ፕራክ ነው ቢላቼውስ ያውም ብዙ ምቀኛ እያላቼው ፍቅር ቆሚም አይደለም ከወዲሁ ቢጠነቀቁ ደስ ይለኛል አልፈው አልፈው በስራ ኮስተር ያለ ነገር ቢሰሩ ጥሩ ነውፕራን ለአበሻ አይሆንም
ይህ ፕራክ የሚባል ነገር በጣም ይደብራል ሰው በድንጋጤ ምን እንደሚፈጠር አታውም በጣም ነው የምጠላው ምነው ቢቀርስ ምነው ሸዋ ደስአይልም
ልቡ ሲመታ ታየኝ ማርያምን ወይኔ እሙ ታድለሽ ❤❤❤❤❤❤❤
ደምሪኝ❤❤
የልጁ እርጋታ ደስ ሲል ❤ያቺ ዝብሎ. መሳቅ😂 ምን ይሉታል በሚያስቅም. በማስቅም 😂 ዝብላ የምትስቅ. ሴት ጥሩ አደለም መቼም አይከፈልበትም ብለሽ ነው😂 ጋደኛሽ ስርሴ. ነው መሳቅ ያለበት ቦታ ይስቃል😂 አቺ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤔👩❤️👨👈💞
ኡሙየ፣ ነባ ሁለት ጥንዶች 😂😂😂😂 ገና ሳላያችሁ የምስቀው ነገርስ😅😅😅
እሙ ፕራንክ ነው የሚባለው ፕራክ አይባልም። በእንግሊዘኛ ደግሞ prank ይባላል።
ሱራይ መልካም ወንድም ነህ የስዉ ዘር እግዚአብሔርአይለያችሁ በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እመቤት እባክሽ በሆነው ባልሆነዉ አትሳቂ በጣም ነው የሚያናድደው እንዴዬዬዬዬ ይሄን ያህል ማካበድ ፈልገሽ ፕራንክ ላድርግ ያልሺው እንደዛሬ ለዛሽን አጥተሽ አታውቂም
በጣም ያሳዝናል እደዝ አይነት ብራክ ይቂርብሽ አሙዬ
አር እንደዉ በፈጠራችሁ ከትዳራች እና ከፍቅረኛችሁ ባይሆን እርቃችሁ ፕራንክ አድርጉ ጥሩ አይደለም ነገ የሆነ ነገር ገጥሞችሁ ድረሱልን ብትሉ ማንም አይሰማችሁም
ነባ በጣም ደግጣን እሙዬ ነባ የእውነት ይመድሻን መጨረሻቹን ያማረ ያርግላቹ አላህ❤❤❤❤
እባካቹ እስዋ ምስኪን ናት እንደዚህ አታድርጉ ይህ ጥሩ ልጅ ስንት ግዜ ይደንግጥ ይቅርብሽ
ውይ የኔ ጌታ እንኳንም ወደድካት❤❤❤ በናታችሁ ስወዳችሁ የማይሆን ብራንክ ጥሩ አይደለም አደጋ አለው ተዉ ተው❤❤❤ደንግጫለሁ
ውይ እውነትም ይወዳታል አሳዘነኝ ዝም አለ ሚስኪን እደኔ ባል ነው አለሀምዲሊላህ የኔውም ተራርቀንኳን ይከው 6 አመታችን ሁለየም አብረን እዳለን ነው የሚሠማኝ አላህ በሰላም እዲያገነኘን ደአ አርጉልኝ የልጆቸ አባት እወደሀለሁ
እውነቱን ነው በህመም እንኳን ለሚወዱት ለጠላትም አትመኙ
ልጁ አንድ ነገር ቢሆንስ ኖሮ